ትምራን፣ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት መብቶች ላይ በማተኮር የምትንቀሳቀሰው የሲቪክ ማኅበር የተመሠረተችበትን 3ኛ ዓመት መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በሐርመኒ ሆቴል አከበረች።
በዝግጅቱ ላይ የትምራን መሥራቾች፣ አዳዲስ አባላት እና የትምራን ጽ/ቤት ሠራተኞች ተገኝተዋል።
TIMRAN celebrated its 3rd Year Anniversary
TIMRAN, a civic organization that works focusing on women’s political participation and decision-making rights, founded in March 2020, celebrated its 3rd Year Anniversary on April 07, 2023, at Harmony Hotel.
During the anniversary TIMRAN’s founding members, new members, and its staff attended.