Timran

የጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር ባለሞያዎች የትምራንን ጽ/ቤት ጎበኙ

የጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር የኢትዮጵያ ቢሮ ባለሞያዎች ጥቅምት 07 ቀን 2016 ዓ.ም ላይ የትምራንን ጽ/ቤት ጎበኙ።
የትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ ማኅደር ዳዲ ባለሞያዎች ተቀብለው፣ ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር የኾነችው ትምራን ሴቶች በፖለቲካ እና ውሳኔ ሰጭነት መስኮች ያላቸው ተሳትፎ እንዲጎለብት ለማድረግ የምትሠራባቸውን አምስት ምሰሶዎች ዘርዝረው አስረድተዋል።
የጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር ባለሞያዎች በበኩላቸው ከትምራን ጋር በጋራ ሊሠሩባቸው የሚችሉ ጉዳዮችን አንሥተው፣ በቀጣይ በሰላም እና ደኅንነት ዘርፍ የሴቶችን አቅም ለመገንባት የሚያስችሉ ሥራዎችን አብረን ልንሠራ እንችላለን ብለዋል።
GIZ Ethiopia experts visited TIMRAN office
Experts from Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) Ethiopia visited TIMRAN office on October 18, 2023.
TIMRAN interim Executive Directress Mahder Dadi received and briefed them about the pillars of TIMRAN as a local CSO working to empower women’s participation in politics and decision-making arenas.
The GIZ experts on their part discussed issues related to mutual interest and promised to work with TIMRAN so as to capacitate women in peace and security areas.

Share this post on

Share on facebook
Share on telegram
Share on whatsapp
Share on pinterest
Share on twitter
Share on linkedin
Share on skype
Share on print

Latest Posts